ቀሪ የህይወት ዘመናችንን አብረን ማሳለፍ እንፈልጋለን
ወደ AfroIntroductions የተቀላቀልኩት ፍቅር ፍለጋ ቢሆንም ይህን እንደማገኝ ግን እር...
ወደ AfroIntroductions የተቀላቀልኩት ፍቅር ፍለጋ ቢሆንም ይህን እንደማገኝ ግን እርግጠኛ አልነበርኩም። ቀናት እያለፉ ሲመጡ ቤለያዩ አገራት የሚገኙ የተለያዩ ለማድመጥ የሚያጓጉ ታሪኮች ካሏቸው አባላት ጋር የተገናኘሁ ሲሆን ይህም በጣም ጥሩ ነገር ነበር። ሆኖም ሁላችንንም በጋራ የሚያገናኘን አንድ ነገር ቢኖር ሁላችንም ፍቅር ፈላጊ መሆናችን በመሆኑ ምክንያት ከውዴ ጋር መገናኘት የቻልን ሲሆን ሁለታችንም ይህን ተአምር እያልን ነው የምንጠራው። ♥ አሁን ከፍቅረኛዬ ጋር አብረን ከሆንን አራት ወራት አልፈውናል። ፍቅረኛዬ ምንም እንኳን ከፍተኛ የcovid ስጋት ቢኖርም ይህም ሳይገድበው ወደ ትልድ አገሬ እኔን ለመጠየቅ መጥቶ አንድ ወር ያክል አብረን አሳልፈናል - በርግጥም እውነተኛ ፍቅር የሚፈልገው ይህን ነው። የፍቅር ግንኙነታችን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ተሸጋግሯል። Afrointroductionsን ይህን ገጽ ስለፈጠረልን በእጅጉ አመሰግነዋለሁ። ከህይወት ዘመን ፍቅረኛዬ ጋር መገናኘት ችያለሁ። ሁለታችንም በዚህ ገጽ አማካኝነት መገናኘት በመቻላችን እድለኞች ነን። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ❤