ስለኛ

AfroIntroductions ምንድን ነው?

AfroIntroductions የአፍሪካውያን የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጽ ሲሆን የፍቅር ጓደኛና ትዳር ለሚፈልጉ አፍሪካውያን ላጤወች ጥራቱን የጠበቀና የማይረሳ የፍቅር ጓደኝነት ተሞክሮ ያቀርባል። የድህረ ገጻችን ተጠቃሚወች በአፍሪካ አገሮች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሰወች ብቻ ሳይሆኑ፣ በዩኤስኤ፣ ካናዳ እና አውሮፓ የሚኖሩ የአፍሪካውያን ዘር ያለባቸው ሰወችም ናቸው፤ ይህም በመላው አለም የሚኖሩ አፍሪካውያን ላጤወችን ለመተዋወቅ ያስችልዎታል። አላማችን የእውነተኛ ፍቅር ተሞክሮዎን አዝናኝ እና አስደሳች እንዲሆን የሚያደርገውን ተስማሚ የመስመር ላይ የፍቅር ጓደኝነት አገልግሎት ከተራቀቀ የፍለጋ፣ የመልእክት መላላኪያ እና የመግባቢያ አገልግሎት ጋር ያለማቋረጥ ማቅረብ ነው።

AfroIntroductions ን መጠቀም ለምን አስፈለገ?

ከሌሎች ድህረ ገጾች በተለየ ሁኔታ AfroIntroductions ተስማሚ፣ ለግል የተዘጋጀ አገልግሎት ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ያቀርባል። በተጨማሪም እንከን የለሽ አቻቸውን የሚፈልጉ ከተለያዩ ዘሮች የመጡ ሰወችን ተነሳሽነትና ምኞት እንረዳለን፤ ተሞክሮወቻችንም ጠቃሚ እገዛ ሊኖራቸው እንደሚችል እናምናለን። አንዳንድ ጊዜ.... እንከን የለሽ አቻዎ የሚገኙት በሌላኛው የአለም ጫፍ እንደሚሆን እንረዳለን! የእርስዎ ልዩ ሰው የትም ቢሆኑ፣ ሊተዋወቋቸው የፈለጉት ለምንም ቢሆን፣ እንከን የለሽ አቻውን እንዲያገኙ እንረዳዎታልን።

AfroIntroductions አባላት የሚሰጡ ጥቅማ ጥቅሞች:

ከሁሉም ባክግራውንድ የመጡ ልክ እንደ እርስዎ አይነት ሰወችን መተዋወቅ የሚፈልጉ በሺወች የሚቆጠሩ የማራኪና ተግባቢ ወንዶችና ሴቶችን ገጽታወች ይፈልጉ። የግል የመልእክት ሳጥንዎ በቀላሉና ማንነትዎ ሳይታወቅ እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ያደርግዎታል። ከአንድ ፎቶ ጋር አያይዘው ገጽታዎን ወዲያውኑ ያስገቡ።

AfroIntroductionsን ያግኙ

እባክዎ ስለዚህ ድህረ ገጽ ምንም አይነት ጥያቄወች ካሉዎት AfroIntroductions ን ለማነጋገር አያመንቱ።

AfroIntroductions ያግኙ